COVID-19 Contact Tracing App | #Sheqela
-
Mobile
COVID-19 Contact Tracing App | #Sheqela
በዚህ በ#ሽቀላ ፕሮግራም ላይ የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ሰው ጋር ንክኪ የነበራቸው ሰዎች የመለየት ሥራ ለማቅለል እንዲያገለግል የሞባይል መተግበሪያ(APP) ከሰራው ዮርዳኖስ ደስታ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡ ተከታተሉ፡፡ #ሽቀላ ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 12፡30 ላይ በቃና Check out this episode of #Sheqela as Kaleab features – Yordanos Desta –a software engineer who developed an opt-in contact tracing Mobile application. The App helps to ease…
Read More »